(ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎችን በተቀናጀ መልኩ ለማስፈጸም የሚያስችሉ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል። ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) በተገኙበት የመቐለ ከተማ ባለአደራ አስተዳደር የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የመቐለ ከተማ ባለአደራ አስተዳደር ...