(ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ ልማትን ውጤታማ በማድረግ በክልሉ በዝናብ እጥረት የተከሰተውን የምርት መቀነስ ለማካካስ እንሰራለን አሉ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የተገልጋይ እርካታን የሚያረጋግጡ አሰራሮችን በጥራት ለመተግበር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። በደብረ ብርሃን ከተማ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማዋ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)የምንገነባት አዲስ አበባ ነዋሪዎቿን በእኩል የልማት ተጠቃሚ የምታደርግ ከተማ እንድትሆን ቁርጠኛ ነን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናዊና ዓለም መድረኮች እያሳየች ያለው ንቁ ተሳትፎና የዲፕሎማሲ መጠናከር በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት እያሳደገው ነው አሉ ምሁራን። ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በደማቅ ታሪክ የተቀረጸች፣ በተፈጥሮ የተዋበች፣ በልማት የምትታደስና ወደ ነገ በተስፋ የምትራመድ ከተማ ነች። አንዳንድ ከተሞች በታሪካቸው ይነገራሉ፤ ሌሎች በተፈጥሮ ውበታቸው ይደነቃሉ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎችን በተቀናጀ መልኩ ለማስፈጸም የሚያስችሉ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል። ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) በተገኙበት የመቐለ ከተማ ባለአደራ አስተዳደር የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የመቐለ ከተማ ባለአደራ አስተዳደር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትብብርና በመደመር የወደፊት ዕድላችንን በጋራ መገንባት አለብን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በፈረንጆቹ 2018 ከተቋቋመ በኋላ አሁን ወቅት ተቋማዊ አቅሙን በከፍተኛ ደረጃ እያሳደገ ይገኛል። የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በታሪክ በምሥራቅ አፍሪካ እና በቀይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት አሉ በአእዋፍ ጥናትና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች፡፡ የአዕዋፍ ሳይንቲስትና የብዝሃ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ያሲን አያሪ የብራይተንን ብቸኛ  ግብ አስቆጥሯል፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ማንቼሰተር ዩናይትድን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ሞርጋን ሮጄርስ በጨዋታ እና ኮል ፓልመር በፍፁም ...