(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በፈረንጆቹ 2018 ከተቋቋመ በኋላ አሁን ወቅት ተቋማዊ አቅሙን በከፍተኛ ደረጃ እያሳደገ ይገኛል። የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በታሪክ በምሥራቅ አፍሪካ እና በቀይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት አሉ በአእዋፍ ጥናትና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች፡፡ የአዕዋፍ ሳይንቲስትና የብዝሃ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ያሲን አያሪ የብራይተንን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ማንቼሰተር ዩናይትድን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ሞርጋን ሮጄርስ በጨዋታ እና ኮል ፓልመር በፍፁም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ወንጀለኞች ተላልፈው እንዲሰጡ ለማድረግ ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂን ልትተገብር ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እንዳሉት÷ ዓለም አቀፍ ወንጀሎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ ልማት ስኬት የሚለካው ከዘመናዊ ሕንፃዎችና መንገዶች ባሻገር ለነዋሪዎች በሚፈጥረው ምቹ የመኖሪያ ከባቢ፣ በሚያስገኘው የኢኮኖሚ ዕድልና በሚያስመዘግበው ዘላቂ ልማት ጭምር ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሁዋዌ የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይና ብሔራዊ የልማት ግቦቻችንን ለማሳካት በምናደርገው ጥረት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ግንባታ ሂደት የፖሊሲ ማዕቀፎችን ብቻ ሳይሆን እነዚያን ርዕዮች ወደ መሬት አውርዶ ሕዝብን የማስተባበር አቅም ያለው የሰው ሀብት ልዕልና የሚጠይቅ ታላቅ ሀገራዊ ተልዕኮ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ወታደራዊ ሳይንስ እና ልምድ ለጦር ሜዳ ብቻ የተወሰኑ አይደሉም፤ ይልቁንም የመንግሥት ባለሥልጣናትን እና የሕዝብ አገልጋዮችን አቅም በማጎልበት ሀገራዊ ልማትንና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results