(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ተጨባጭ ትብብር የሚያሸጋግሩ ሶስት የሁለትዮሽ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። በውጭ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ፣ በኃይል እና በእውቀት ላይ ኢንቨስት እያደረገች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በሞስኮ እየተካሄደ ባለው 3ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 5 ዓመታት የለውጥ እሳቤን እውን በማድረግ 496 ሺh 971 ቤቶች ተገንብተው ለነዋሪዎች ማስተላለፍ ተችሏል አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር። አስተዳደሩ ባለፉት አምስት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ምክር ቤት አባልነት አፍሪካን በመወከል ብቸኛ ዕጩ ሆናለች አለ የውጩ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒቴሩ እንዳለው÷ እጩነቱ ሀገሪቱ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የስካይዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪና የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የድሮን ምርምርና ልማትን ለማጠናከር የሚያግዝ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በሁለቱ ተቋማት ...
👉 እ.ኤ.አ. በ1896 የታላቁ የዓድዋ ጦርነት ወቅት የሩሲያ ቀይ መስቀል ቡድን ቁስለኞቻችንን ለማከም ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ነበር። 👉 ቡድኑም አንድ የሕክምና መመሪያ መጽሐፍ ወደ አማርኛ ተርጉሟል። ያ ትንሽ የሚመስል ነገር ግን ትልቅ ትርጉም ያለው ተግባር ነበር፤ ዕውቀትን ወደ ፈውስ ለውጧል። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results